ስህተቱ ይስተካከል
ዜና ስላሴ ላይ : ቡና መጠጣት ትልቅ ሃጢያት መሆኑ የተገለፀ ሲሆን : ነገር ግን : ከዱሮው ግልባጭ ጋር ሳስተያየው : ያሁኑ ዜና ስላሴ ተበርዟል : መልክቱ ተዛብቷል :: ነገረ ማርያም ላይ ደግሞ : ጭራሹኑ : : ቡና መጠጣት : ትክክል እንደሆነ እየተነገረ ነው :: አረባካችሁ : ህዝቡን ባትፈሩ : እግዚአብሄርን ፍሩ : ቅዱሳን መፃህፍትን አትበርዙ : : ቡና መጠጣት ሃጢያት እንድሆነ ሁላችሁም ታውቃላችሁ ::ነገር ግን : የቡና ሱስ ስለያዛችሁ : ስለ ቡና የሚናገረውን ቅዱሳት መፅህፍትን እየበረዛችሁ ነው :: የቡና ሱስ ያለበት ሰው : ቅዱሳን መፃህፍትን መተርጎም ማስተካከል የለበትም ::